Ethiopians for Constitutional Monarchy

The Solomonic Bloodline Continues

Ethiopian government

ሰባት የተንጋደዱ ነጥቦችና እነሱን ማስተካከያ እውነቶች

ባለፉት 44 ዓመታት  ስለ ኢትዮጵያ ዙፋን በማርክሲስቶች  የሀሰት ፕሮፖጋንዳና ቅጥፈት ታቅዶበት  በጣም አሳፋሪና መርዛማ የሆነ የተንጋደደ  መርጃ በዘር ፖለቲከኞች ሲስፋፋ ቆይቷል። ለውጭ  በሚሰሩና በውጭ ሀገራት ሰላዮች አማካይነት የስመ  ጥሩውን የሰሎሞናዊውን ዙፋን ለመመረዝ፤ በደርግ ጊዜና  ከደርግ በኋላ ለተወለዱት ልጆች ይህንን ሲመግቧቸው […]