Ethiopians for Constitutional Monarchy

The Solomonic Bloodline Continues

Amharic

ሰባት የተንጋደዱ ነጥቦችና እነሱን ማስተካከያ እውነቶች

ባለፉት 44 ዓመታት  ስለ ኢትዮጵያ ዙፋን በማርክሲስቶች  የሀሰት ፕሮፖጋንዳና ቅጥፈት ታቅዶበት  በጣም አሳፋሪና መርዛማ የሆነ የተንጋደደ  መርጃ በዘር ፖለቲከኞች ሲስፋፋ ቆይቷል። ለውጭ  በሚሰሩና በውጭ ሀገራት ሰላዮች አማካይነት የስመ  ጥሩውን የሰሎሞናዊውን ዙፋን ለመመረዝ፤ በደርግ ጊዜና  ከደርግ በኋላ ለተወለዱት ልጆች ይህንን ሲመግቧቸው […]

ለልጅ ቴዎድሮስ ፍቅረማርያም ድጋፍ

ልጅ ቴዎድሮስ ፍቅረማርያምን ለመጀመርያ ጊዜ የተዋወቅኩት ከጥቂት ወራት በፊት ሰናይት በተባለች የጋራ ፌስቡክ ጓደኛችን በኩል ነበር። አንድ የዓፄ ቴዎድሮስ ፎቶ ፌስቡክ ላይ ለጥፌ ወዳጄ መሸሻ ካሣን ታግ አደረግኩት። ሰናይት ደግሞ እዛው ፎቶ ላይ ልጅ ቴዎድሮስን ታግ አደረገችው። እሱም ከዓፄው ጋር […]